Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለቅዘን እግር አንስተውለት ለውሻ ሮጠውለት ለቆመ ሰማይ ቅርቡ ነው ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ናት ለበራ ወለባ ለውሻ ገለባ ለበጋ ጥጃ ውስ አነሰው ወይ ለበግ ደጋ ለምቾት አልጋ ለቡናሽ ቁርስ የለሽ ለነገርሽ ለዛ የለሽ ለባለጌ ገድሉ ውርደቱ ለቤት ሳማ ለውጭ ቄጤማ ለቤት ሳንቃ ለሰው አለቃ ለቤት ሳንቃ ለነገር ጠበቃ ለቤት ባላ ለችግር ነጠላ ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይገባው ብዬ ለብልህ አይነግሩ ለድመት አያበሩ ለብልህ አይነግሩ ላንበሳ አይመትሩ ለብልህ አይነግሩ ለንጉስ አይመክሩ ለብልህ አይነግሩም ለንጉስ አይመክሩም ለብልህ አይነግሩ ካልጠየቀ በስተቀር ለተማሪ ቆሎ ለወታደር በቅሎ ለተሟጋች መዘዘኛ የዳኛ ትእግስተኛ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra