Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያልበላኝን ቢያከኝ አይገባኝ ያልበጀው እሳት ፈጀው ያልተማረ አይጸድቅ ያልተወቀረ አያደቅ ያልተማረ አይምርም ያልተወቀረ አያደቅም ያልተመታ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ያልተማረ ዋናተኛ ከዳኛ ፊት እንቢተኛ ያልተረታ አይረታ ያልጠገበ አይማታ ያልተሾመ አያዝ ያልቀሰሰ አያናዝዝ ያልተሾመ አያዝ ያልቀሰሰ አይናዝዝ ያልተቀጣ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ያልተቀጣ ልጅ ያልታጠበ አጅ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ያልተገላበጠ ያራል ያልተገላበጠ ያራል ያለ ይበዛል አለ ወፍጮ ያልተገራ ፈረስ ይጥላል በደንደስ ያልተጠናከረ ድንገት ተሰበረ ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሽክላ ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሽክላ ነው ያልታረመ አፍ ከዋንጫ ይሰፋል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra