Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አተርፍ ባይ አጉዳይ አተርፍ ባይ አጉዳይ አልሞት ባይ ተጋዳይ አታላይ ለጊዜው ያመልጣል በኋላ ይሰምጣል አታላይ ጉድባ ዘላይ አታላይ ባለሟል ባቄላ አሽቶ ይበላል አታላይን ማታለል አጠፊታ ያለው ደስታ ነው አታላይ ወደ ታች ሲሉት ወደ ላይ አታላይ አታች ሲሉት እላይ ኣታማርጭው አንዱን አምጭው ኣታምጣው ሲለው ቆለለው አሉ አታርፍ አትሰራ አትጾም አትበላ አታስለምዳቸው አትከልክላቸው አታበድር አንዳትቸገር አታበድር ካበደርክም አታስቸግር አታንቀላፋ ነቅተህ ተኛ ይህ ሁሉ መንገደኛ አታግባና የሰው አጥር ዝለል አታወላውል አንዳትቀር ከመሀል አትሩጥ አንጋጥ አትንገር ብየ ብነግረው እንዳትነግር ብሎ ነገረው ኣትክልት በውሀ ይለመልማል እህል ከፈጩት ይልማል Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra