Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሁን ሊደርቅ ውሀ አደረገኝ ድሀ አሁን እዩኝ እዩኝ ኋላ ደብቁኝ ደብቁኝ አሁን የሚያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ አህያ ለማኝን አህያ ለማኝ ቀደመው አህያ ለሰርዶ ባላገር ለመርዶ ኣህያ ለሰርዶ ድሀ ለመርዶ አህያ ለአህያ ጥርስ አይሰበርም አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበር አህያም እንደአባቱ ይፈርጥጥ ጅብም እንደአባቱ ይዘርጥጥ አህያም የለኝ አርግጫም አልፈራ አህያም የለኝ ከጅብ አልጣላ አህያ ሞተች ተብሎ ጉዞ አይቀር አህያ ሰባ ካልተበላ ምን ረባ ኣህያ ሰባ ምን ረባ ኣህያ ሰባ አልታረደም ምን ረባ ኣህያ ሲረግጥህ መልሰህ ብትረግጠው ኣንተም አህያ ነህ አህያ ሲጠግብ አምቦ ልጅ ሲጠግብ ሽንጎ አህያ ሲጠግብ ከጅብ ይጫወታል አህያ ሲግጥ ደብተራ ሲያላግጥ ይሞታል አህያ ሲጭኑ ሶስት ሆኖ መንገድ ሲሄዱ ሁለት ሆኖ 1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra