Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሰውን ሰው ናቀው የራሱን ሳያውቀው ሰውን ሰው ያሰኘው እቁብ ነው ሰውን ሲወዱ ከነንፍጡ እና ልጋጉ ሰውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ ሰው አለብልሀቱ ገደል መግባቱ አለጉልበቱ ውሀ መግባቱ ሰው አለወንዙ ብዙ ነው መዘዙ ሰው እንደ እውቀቱ ነው ሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀ ሰውየው ውሀ ሲወስደው እኔም ወደ ቆላ አወርዳለሁ ብዬ ነበር አለ ሰው ያመነ ውሀ የዘገነ ሰው ያስገድላል አባይ ውሀ ያስጮሀል ድንጋይ ሰው ያለስራው የተሰረቀ አህያ ይነዳል ሰው ጥራ ቢሉት መራራን ጠራት ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ ሰዶ ማሳደድ ቢሻህ ዶሮህን ለቆቅ ለውጥ ሰዶ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጥ ሲሉ ስምታ ዶሮ ሞተች ዋና ገብታ ሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማ ሲመች ያማት ተዝካር ይወጣል ሳይመች ያባት ይቀራል ሲሞቱ ብታይ አንቀላፋች Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra