Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሳ ለወጋሪ ነገር ለጀማሪ አሳን መብላት በብልሀት አሳ መብላት በብልሀት ነው አሳምር ያሉት አያክፋ ጠብቅ ያሉት አያጥፋ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሳ ብለምነው ዘንዶ ዝናም ብለምነው በረዶ አሳብ የለሽ ወጧ ጣፋጭ ነው አሳ በልቶ ውሀ መጠጣት መልሶ ከነበረው ማግባት አሳ በወንዙ ይታረዳል የጨዋ ልጅ በቤቱ ይፈርዳል ኣሳ የጌቶች ምሳ የገረድ አበሳ ኣሳን መብላት በብልሀት አሳ ያለበት ባህር እውር ያለበት ደብር ሳይበጠበጥ አያድር አሳ ከውሀ ወጥተህ ኑር ቢሉት ምነው የምልሰው ድንጋይ የምቅመው ኣሽዋ ነው አለ አሳ ብለምነው ዘንዶ ዝናም ብለምነው በረዶ አሳ አሳን ይበላዋል ወንድም ወንድሙን ይጠላዋል አሳ ግማት ካናቱ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የሰው ፈላጊ ራሱን ያጣል አሳውም እንዳያልቅ ውሀውም አንዳይደርቅ ኣሳው አንዳይሞት ውሀው አንዳይደርቅ አድርጎ ነው አርቅ አሳማ በበላ ጉፍጠራን በዱላ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra