Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አበባ አያገርህ ግባ አበሻና ጉንዳን ክፋቱ አንጂ ደግነቱ አይወራም አበሻ አይቀድም ወይ አያስቀድም አበድረኝ አይማረኝ ተዋሰኝ ግዝት ነኝ አበድረኝ አይማረኝ ተዋሰኝ ግዝት ይሁነኝ አበጀሁ ያላሰብኩት ጆሮዬ ደነቆረ አቡን ቄስ ናቸው ወይ ቢሉት ተርፎዋቸው ይናኛሉ አለ አቡጊዳ የተማሪ አዳ አቡክቶ ኣሳብ አባ ላዩ ዳባ ውስጡ ደባ ኣባ በሌሉበት ተዝካር ተበላ ኣባ ቢዘሉ እስከ ንፍሮ አባ ከበሉ አመን አነሳቸው አባም ሰው ሆኑና ፋኖ ገደላቸው ኣባሪ ተነባባሪ አባቱ ሲላጨው አናቱም ስታቅፈው አባቱ ዳኛ ልጁ ተጫዋች አባቱን አያውቅ አያቱን ናፈቀ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ኣባቱን ሳይመስል የተወለደ ልጅ ከጎረቤት ያሳማል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra