Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አባት የሌለው ልጅ መዝጊያ የሌለው ደጅ አባት የያዘውን ልጅ ይወርሳል እጅ የያዘውን አፍ ይጎርሳል አባት ያጠፋው ልጁን ያለፋው አባት ያቆየው ለልጅ ይበጀው አባት ጨርቋን በጎረሰ የልጁ ጥርስ አጠረሰ አባትና ጋሻ ምስክርም አያሻ አባትና ጋሻ በውጭ ያስታውቃል አባትና ጋሽ አይሽሽግም አባድር ጾም አታሳድር አባያ ቢቀና ቤት ያቀና አባያ ከሰው ሁሉ ፊት ይተኛል አባይ ለለቱ ደስ ማሰኘቱ ኣባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል አባይን በጭልፋ አባይን ያላየ ሄዶ ይይ አባይን ያላዬ ቡዳ ነው ኣባይ ኣንተ አየኸኝ ከደረት እኔ ያየሁህ ከጉልበት አባይን ያላየ ሄዶ ማይት ይችላል አባይን ያላየ ምንጭ አይቶ ይስቃል አባይን ያላየ ምንጭ አይቶ ይደነቃል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra