Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አባይን ያላየ ምንጭ አይቶ ይደነቃል አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አባይ ማደሪያውን ሳያውቅ ግንድ ተሽክሞ ይዞራል አባይ ማደሪያ የለውም ግንድ ይዞ ይዞራል አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል ኣባይ በቃሉ ያስታውቃል በጁ ሲበላ ይታነቃል ኣባይ ቢሞላ ተሻገር በመላ አባይ ነፍስ አስገዳይ አባይ አንተ አየሀኝ ከደረት እኔም አየሁህ ከጉልበት አባይ አንተ አየሀኝ ከደረት እኔ ያየሁህ ከጉልበት ኣባይ ጠንቋይ ቤት ያስፈታል አባት ጭብጦዬን ከወሰደብኝ ወዲያ አላምነውም አባይና ስንቅ እያደር ይቀላል ኣብ ሲነካ ወልድ ይነካ አብሎ መብላት በአሳት አብስሎ መብላት በእሳት አብረህ ብላ ቢሉት ቆሞ አጉርሱኝ አለ አብረው የበሉ አብረው ይሙቱ አብረው የተጠመዱ አብረው ይፈቱ አብራ የተኛችው አያለች በቀዳዳ ያየችው አረገዘች Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra