Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አትክልት በውሀ ይለመልማል አህል ከፈጩት ይልማል አትዋል ይዋሉብህ አትምከር ይምከሩብህ አትዋል ይዋሉብህ አትምከር ይምከሩብህ እንዲያው ያወጣሀል ቅን ከሆነ ልብህ አትዋልባቸው ይዋሉብህ አትምከርባቸው ይምከሩብህ አትግደርደሪ ጦምሽን እንዳታድሪ አትጥላኝ በወሬ ሳይጣራ ነገሬ አትጥላኝ በወሬ ሳታጣራ ነገሬ አትፍራ ጋብዘኝ አትናገር ሽኘኝ አትሩጥ አንጋጥ አነሰ ሲሉት ተቀነስ አነስ ሲሉት ተቀነሰ ኣነክስ ብዬ በቅሎ ገዛሁ አይኔ ጠፋ ብዬ መሪ አበጀሁ ያላሰብሁት ጆሮዬ ደነቆረ አነር ጉድባ መዝለል ስላቃተው ከናቱ ከነብር ተለየ አነስ ሲሉት ተቆረሰ ኣነሰ ስትዪ ሽሮ ስትጨምሪ ወፈረ ስትዪ ወሀ ስትጨምሪ ሞላ ገነፈለ ወዴት ታማስዪ አነጋገሩ ባህታዊ አወሳሰዱ እንደነአባይ አነጋገራችን እንደ ጠባያችን ኣነጋገር ቢያምር አሟሟት ይከፋል አነጋገር አያውቅ ምርቃት ያበዛል ኣንቃ ለራሱ ኣይበቃ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra