Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣንቃ ለራሱ ኣይበቃ አንበሳ ላንበሳ ቢያገሳ ሞቱ ለኮሳሳ አንበሳ ሲያረጅ የጅብ መጫወቻ ይሆናል አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል አንበሳ ሳይገድሉ ቆዳውን ያስማማሉ አንበሳ የሰበረው ለጅብ ይተርፈው አንበሳ የሰበረው ለጅብ ይተርፋል አንበጣና ፌንጣ ሰንጠረዥና ገበታ ኣንቃ ለአንቃ ቢደጋገፍ ተያይዞ ዘፍ አንተ ሰው ና ግንቡን ጣሰው አንተ ቀውላላ መኖህ ባቄላ አንተ አስበሀል ስላሴ ያውቁልሀል ኣንተ አብጀው አስቤም አልፈጀው አንተ አብጀው ጌትዬ አንተ አብጀው እኔማ አስቤም አልፈጀው አንተ ውለታ ቆጣሪ ቢለው አንተ ውለታ አስቆጣሪ አለው አንተ ውለታ ቆጣሪ ቢለው አንተ አስቆጣሪ አለው አንተ ግፋኝ ከላይ አኔ አውድቃለሁ ከስጋ ላይ አንተ ግፋኝ አስጋ ላይ አኔም አውድቃለሁ ከላይ አንተም ሌባ አኔም ሌባ ምን ያጣላናል በሰው ገለባ አንተም አራዳ እኔም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra