Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንዱን ጥላ አንዱን አንጠልጥላ አንዳንድ ጊዜም በዋልድባ ይዘፈናል አንዴ ያበደረ ሁሌ ተከበረ ኣንድ ሎሌ ለሁለት ጌታ አይገዛም አንድ ምስክር አያስደነግጥ አንድ አይን አያስረግጥ አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ ኣንድ በቀል አብሮ በቀል አንድ ሰኔ የተከለው ካመት አተረፈው አንደ ሰኔ የገደለውን ሶስት ሰኔ አያድነውም አንድ ሰኔ የጣለውን አምስት ሰኔ አያድነውም አንድ ሲናገር ሁሉ ይሰማል ሁሉ ሲናገር ማን ይሰማል አንድ ቀን ቢሳሳቱ አመት ይጸጸቱ አንድ ቀን ቢሳሳቱ ዘላለም ይጸጸቱ ኣንድ ቅማል ሱሪ ያስፈታል አንድ አመት እንዳይማሩ ሰባት አመት ያፍሩ አንድ አመት እንዳይማሩ ሰባት አመት ይደነቁሩ አንድ አመት እንዳይማሩ እድሜ ልክ ይደነቁሩ ኣንድ አመት ሰርተት አንድ አመት ሽርተት ኣንድ ኣመት ሰርተት ኣንድ ኣመት ከርተት አንድ አመት በደመወዝ አንድ አመት በወዝ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra