Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንድ ግንድ ለሺህ አይከብድም አንጣሪያ ላንጣሪያ ቢደጋገፍ ተያይዞ ዘፍ አንድ ጣት ቁንጫ አይገድልም ኣከፋፈል ለአለት አሳሳብ ለጥንት አከፋፈል ለአለት አሰባሰብ ለጥንት አካሄዱን አይተህ ጭብጦውን ቀማው ኣካሄዱ እባበኛ አኮራኮሩ ድንገተኛ አካል የወለደው ዘመድ የወደደው ኣካልና ከብት ሚስትና ቁርበት አካልና አምሳል ኣክንባሎና እዳ ተሸራርፎ ያልቃል አወላለድ ያለው አከፋፈል አይቸግረው አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አውቀሽ ከተደፋሽ ቶሎ ተነሽ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሀፍ አጠበች አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መጽሀፍ አጠበች አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ቦይፍሬንድ አበዛች አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም አኝከህ አኝከህ ወደዘመድህ ዋጥ አወይ ልጅ በማን እጅ አለች ቆማጣ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra