Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አወይ ልጅ በማን እጅ አለች ቆማጣ አወይ ብልሀት ለንጉስ መገዛት አዋቂ ሲበዛ በሽተኛ ይሞታል አዋቂ ሲበዛ አስታራቂ ይሞታል አዋቂ ይርዳኝ ሽንጎ ይፍረደኝ አዋቂ አስታራቂ አዋጅ ቢነግሩ ልዩ ነው ምክሩ ኣዋጅ ቢያስነግሩ ልዩ ነው ምክሩ አውራ ዶሮን አውራ መንገድ ላይ መኪና ገጨው አውራ የሌለው ንብ አለቃ የሌለው ህዝብ አውሬ ከዋሻ በሬ ከርሻ አውቀው በድፍረት ሳያውቁ በስህተት ኣውቆ መተው ነገሬን ከተተው አውቆ መተው ለእግዜር ይመቸው አውቆ የሚያጠፋ ኑሮው ምን ይከፋ አውቆ የተኛን ቢጠሩ አይሰማም አውድማ አንደ ንፋስ አገር አንደ ንጉስ አውጣን አውርደን (ነው) አዎን ማለት መረታት አለመመከት መመታት አዎን ባይ አዳ ከፋይ አሉ ባይ ሞት ተቀባይ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra