Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አዝኜ ባሳድረው ሰርቆኝ ሄደ ኣዝመራ በቁንጥጫ ሰማይ በጡጫ አዝኘ ባቅፋት አንቅልፍ ወሰዳት አዞ ሲውጥ ያለቅሳል አዞ ያለዉ ባህር አንካሳ ያለዉ ደብር ሳይበጠበጥ ዉሎ አያድር አየሁ ያለ ጣጣ ያመጣል አላየሁም ያለ ከጣጣ ያመልጣል አያያዙን አይቶ ገንዘብ ኣበደረው አያያዙን አይቶ ጭብጦውን ቀማው አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ አያያዙን አይተህ ጭብጦውን በቲራ ብለህ ቀማው አያ ተዋሰኝ ስትሄድ አሳንሰኝ አያተርፍ አይነግድ ኣይተች አይፈርድ አያ ጅቦ ሳታመሀኝ ብላኝ አያርም አራሽ አያጥብ ለባሽ ኣይረታ ከሳሽ ኣያርስ አይነግድ ኣይተች ኣይፈርድ አያስብ ቀበኛ ተንኮለኛ አያስገባ ኮሶ የት ደርሶ አያስገባ ኮሶ የታባቱ ደርሶ ኣያውቅ ቢዳኝ ከቤቱ ይናኝ አያውቅ እንደኛ የበግ እረኛ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra