Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አያውቅ እንደኛ የበግ እረኛ አያድሩበት ቤት አያምሻሹበት አያድርስ የባል ቢስ አያቅፍ አያንተርስ አያድን ኣግሬ ጎድን ያሰብራል አያድን አግሬ ጎድን ያሰብር አያድን ጋሻ ቂጥ ያስወጋ አያገባት ገብታ አያወዛት ተቀብታ አያጥብ ለባሽ አይረታ ከሳሽ አያጥብ ለባሽ አይረታ ከሳሽ አያርም አራሽ አዬ ሌላ ወዬ ሌላ አዬ ጉዴን አታበላሽ ለባሰ ቀን ይሆናል አዬ ጉድን አታበላሽ ለባሰ ቀን ይሆናል አዬና ወዬን ምን አገናኘው አይሆንም አንጂ ከሆነማ ከመጋዞ ይሻላል ጉልማ አይ ልጅነት አይ ሞኘነት አይመረው አይተኩሰው ውጦ ውጦ ጨረሰው አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን በያዝሽ አይረቢትን አረቧት አይሰጥ አዛኝ ከነፍሰ ገዳይ ኣንድ ነው አይበላ የለ አይጠጣ የለ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra