Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይበላ የለ አይጠጣ የለ አይበላ የለ አይወጣ የለ አይበላ ዳኛ በአግት ይመረር አይበላ ዳኛ በሙግት ይመረር አይቡ ዳኛ ቅቤው መልከኛ ኣይቡን ሲያዩት አጓቱን ጨለጡት አይቡን ሲያዩት አጓቱን ጠገቡት አይቡን ሲያዩ አጓቱን ጨለጡ አይብ ሲያድር አጥንት ይሆናል አይብ ከአጎቱ ልጅ ከአናቱ አይብ የጠላ ጎመን ይበላ አይተህ ቁረስ ከጥርስህ አንዲደርስ አይተፋሽ ማር ነሽ አይውጡሽ ምርቅ ነሽ አይታ የማታውቀው የሰው ጃኖ ለብሳ ተመለሺ ቢሏት ወዴት ተመልሳ ኣይታፈሩበት ቤት ገላጋይ ኣይሆንም አይቶ ኣጣ ቤት ጎመን የተቀቀለ ለት ሲጨበጨብ ያድራል አይቶ አጣ ጠምዶ ፈታ አይችሉት ድንጋይ ቢሽከሙት ከፍ ብሎ ደረት ይመታል ዝቅ ብሎ እግር ይቆርጣል አይችል ዳኛ በቤቱ ይናኝ አይነ ደረቅ ሌባ ከነቃጭሉ ይገባ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra