Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት አብሮ ይከፈታል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አፍ ሲያመልጥ ጸጉር ሲመለጥ አይታወቅም አፍ ሲያርፍ ወዳጁን ያማል አፍ ሲያብል ልብ ዳኛ ነው አፍ ሲዋሽ ሆድ ይታዘባል አፍ ሲድጥ ከአዳ አግር ሲድጥ ከአንጋዳ አፍ ቢሳሳት አዳ አግር ቢሳሳት አንጋዳ አፍ ነገር አይን አገር አያጣም አፍና ቅብቅብ ሁሌ አያበላም አፍና አጅ አይን የላቸው ምነው አለመሳሳታቸው አፍና አጅ እጅና ፍንጅ አፍና እጅ እግርና ፍንጅ አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል አፍንጫ ሲነካ አይን ያለቅሳል ኣፍንጫን ሲመቱት አይን ያለቅሳል አፍ አላፊ ያስከትላል ጥፊ አፍ አኩል ጉልበት ስንኩል አፍ ካልተናገሩበት አዳሪ ነው አፍ የሚጎርሰውን እጅ ይመጥነዋል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra