Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አፍ የሚጎርሰውን እጅ ይመጥነዋል አፍ ያለው ያግባሽ ከብት ያለው አፍ ያለው ጤፍ ይቆላል ኣፍ ያለው ጤፍ ይቆላል ራሱ ተናግሮ ሰውን ያናግራል አፍ ያበዛ ጥበቡ ዋዛ አፍ ዳገት አይፈራም አፍጣኝና አቅጣኝ አመዳሮው እንገናኝ እሄድ ባይ ስንቅ ፈጅ እህሉ አንድ ሴቱ አስር ነው እህል ለቀጠና ወርቅ ለዝና እህል ላራሽ ርስት ለወራሽ እህል ላበደረ አፈር ወርቅ ላበደረ ጠጠር እህል ሲያጡ የናት ልጅ ያጡ እህል ሲገኝ ወፍጮ ይሟልጣል እህል ሲጠፋ ወፍጮ ይሰላል አህል ሲገኝ ወፍጮ ይደንዛል እህል ሲጠፋ ወፍጮ ይቀራል እህል በቀርበቦ እንቁላል በወታቦ እህልን በጥቅምት ልጅን በጡት እህል ባሳደገ ደመኛ አይደለም እህል ከበዩ ሰው ከገዳዩ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra