Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ድሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል እልፍ ካሉ አልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል አማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ አማኝ ሲገዙ ነገር አያበዙ እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ እምነት አስከ ሞት እምን ላይ ቆመሽ አግዜር ታሚያለሽ እረባዳ ቤቱ ገራም ሚስቱ እረኛ ቢያኮርፍ ራቱ ምሳው ይሆናል እሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ እሪ በከንቱ ማን ሊሰማ ነው ጩኸቱ እሪ በከንቱ ማን ሊሰማው ነው ጩኸቱን እራሴን መተው አግሬን ሲያሻሹኝ መች ይገባኛል አራቁቱን ለተወለደ ልጅ ጥብቆ መች አነሰው አራት ሲበሉ የመጣ አንግዳ አራቱ ፍሪዳ እራት ሲበሉ የመጣ ይቆጠራል ፍሪዳን እንዳመጣ አራት የሌላት ደግሞ ምሳ አማራት እሬትን ያልቀመሰ የማር ጣእምን አያውቅም እራት የሌለው ቄስ እንደ ልቡ አይቀድስ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra