Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እብድና ሰካራም የልቡን ይናገራል እብድና ዘበናይ የልቡን ይናገራል እብድና የዘመኑ ፖሊስ ህግ አያቅም እብድ የያዘው መልክ ኣይበረክትም እብድ ለእብድ ቀን ይባጅ እብድ ቀን ኣይመሽም አታከል ተግመል እተካከል ተግመል አቴ ከሆንሽ ካለስሜ አታልቅሽ እቺን ዘዴ ለጋሽ ዘውዴ አቺውም ቂጥ ሆና ተፈሳባት አሉ የኔታ እቺም ቂጥ ሆና ስንጥቅ ተበጀላት እቺ አንጣጥ እንጣጥ አምፖል ለማዉለቅ ነዉ እናቱ የሞተችበትና ውሀ የወረደችበት እኩል ያለቅሳሉ እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል አለቀሱ እናቲቱን አይተህ ልጅቷን አግባ እናቲቱ ዶሮ ልጅዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ እናቴ ቤት ጠላ እጠጣለሁ ብላ የቤቷን ውሀ ትታ ወጣች እናቴን ላህል ዘጠኝ ወር ቀረኝ አለች እናቴን ሳይ ሴት ማግባቴ ቤትን ሳይ ትምባሆ መጠጣቴ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra