Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እኔ ባልኩ ይልኩና ይላኩ አኔ ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ እኔ ከሞትኩ ሀብቴ ለከዝኔ እኔ ከሞትኩ ማዘር ታብዳለች እኔ ከሞትኩ ምርጫው ይሰረዛል እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ እኔ ከሞትኩ አቃ አንዳታውሽ እኔን ሲፈጀኝ ልጄን ያቃጥለው እኔን አይተህ ተቀጣ በጉድህ እንዳትወጣ አለ ሌባ እኔን የወደደ ካንጀት ልጄን የወደደ ካንገት እኔን ያለ ካንገቱ ልጄን ያለ ካንጀቱ እኔ አለኝ ቁስል ያንቱን የሚመስል እኔ አይገባኝ አር ላይ ቁጭ ብሎ ፈስ ገማኝ እኔ እበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ እኔ እውነት እናገራለሁ ሌላውን አስኮንናለሁ እኔ የምሞተው በአለት ህልሜ የሚደርስው በአመት አኔ የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ እኔው ሞቼ እኔው ቄስ ጠርቼ እኔው ሞቼ እኔው ቄስ ጠርቼ አለች ሴትዮ ቢመራት አኔው ተቀርድጄ አኔው ተቀቅዬ ባወጣሁት ነፍስ ተንጎራደደብኝ ባለ ዘጠኝ ልብስ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra