Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንዲያው ብትመለሺ የገንፎ እንጨት ላሺ እንዲያው ከምትቀሪ ምንቸቱን አንቅሪ እንዳልበላ በአፈ እንዳልበር በክንፌ አንዳልተወው ወለድኩ አንዳልሰው ነደድኩ አለች ላም እንዳትበላ ለጎሟት እንዳትሄድ ቀየዷ ት እንዳትሄድ ቀየዳት እንዳትበላ ለጎማት እንዳየን ጤፍ አጋየን እንዳዩ መብላት ሆድ ያሰፋል አንዳዩ መጉረስ አድህነት ያደርስ እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው እንዳያማ ጥራው እንዳይበላ ግፋው እንዳይወልዱ ይመነኩሱ አንዳይጸድቁ ይልከሰከሱ እንዳገሩ ይናገሩ እንዶድ በገርነቱ ውሀ ወሰደው እንዴት ዋልሽ ለአህቱ ግንድ ለሚስቱ እንጀራ ለራብ ድንጋይ ለካብ እንጀራ ለባአድ መከራ ለዘመድ አንጀራ ምን ይጨርሰዋል መጉረስ እንጀራ በማየት አያጠግብም አንጀራ በሰፈድ አሞሌ በገመድ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra