Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንጀራ በሰፈድ አሞሌ በገመድ እንጀራን ከባእድ መከራን ከዘመድ እንጀራ የለም እንጂ በወተት አምገህ ትበላ ነበር እንጀራ ያለወጥ ቤት ያለ ሴት ከብት ያለበረት አንጀራ ያለው ክቡድ አንጀራ የሌለው አብድ እንጀራ ይጋግሩዋል አማድ ቤት መላ ያማክሩዋል ለሴት እንጀራው ሳይኖር ከወጡ አስነኩልኝ እንጃ በሰማያት በምድርስ የለም ምክንያት እንግዲህ ነገሬን በከንፈሬ እንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ እንግዳ ሆነህ ብትመጣ ሳይሰለቹህ ውጣ እንግዳ ሲወደስ ባለቤቱን ያጎርስ እንግዳ ሲያዘወትር ቤተሰብ ይሆናል እንግዳ ሲያፍር ባለቤት ይጋብዛል እንግዳ ይጋብዛል ባለቤት ሲያፍር እንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ እንግዳ ፊት ወርቅ ኋላ ብር ኋላ ብረት እንግዳ ፊት ወርቅ ኋላ ብር ኋላ ብረት ኋላ ጨርቅ እንግዳና ሞት በድንገት እንጎቻ የበላ ከራት ይታገሳል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra