Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እውር ሲወበራ ከመሪው ይጣላ እውር ሲጠግብ ከመሪው ይጣላል አውር ነገ አይንሽ ይበራል ቢሏት ዛሬን አንዴት አድሬ አለች እውር በበዛበት አንድ አይና ይነግሳል እውር በዘንጉ ነጋዴ በወርቁ እውር ቢሽፍት ከጓሮ አያመልጥ እውር ቢጠግብ ዘንጉን ይወረውር እውር ቢፈርዱ አውር ይወልዱ እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው ይጣላል እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው አይጣላም እውር ከመሪው ሞኝ ከመካሪው እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል እውር አያፍር ፈሪ አይደፍር እውር እውርን ቢከተል ተያይዘው ገደል እውር አያፍር ፈሪ አይደፍር አውሻ ሆድ ቅቤ አያድርም እውነተኛ ሚስት ባሏን ትወዳለች አውነቱን ተናግሮ አመሽበት ያድራል አውነት ለግዜር ውሽት ለሳጥናኤል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra