Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እየወገንህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ እየነገርናቸው አያረጉት ዋዛ ከተለበለበው የተላጠው በዛ እዩኝ እዩኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ታመጣለች አዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል እየጠጡ ዝም የጋን ወንድም እየፈለገው አወቀኝ ብሎ መጣ አየፈለገው አወቀኝ አወቀኝ ብሎ መጣ እየፈጩ ጥሬ አያለው የማይከፍል ጭኖ የማያደላድል እያወቁ ቢስቱ ምንድር ነው መድኃኒቱ እያጫወትኳት ታንቀላፋለች እያየህ ተናገር አየዋኘህ ተሻገር እያየኋት የምታስቀኝ ሚስት አገባሁ እያየኋት የምታስቅ ሚስት አገባሁ እያደር ይቃቃር እያደፈ በእንዶድ እየጎለደፈ በሞረድ እዬዬም ሲዳላ ነው እዬዬ ሲደላ ነው እዬዬ ሲዳላ ነው አደ ልቡና ለጸሎት አደ ሰብእና ለመስዋእት Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra