Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አላርፍ ያለ ውሻ ላፋ ሊጥ ለጀርባው ልጥ አያጣም አላሽከር በቅሎ አለወንድም አምባ ጓሮ አላቁማዳ መጫኛ ኣለከብት እረኛ ኣላቅሙ ጥሬ መቃሙ አላቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ አላባት ቢዛቁን ይባክን አላባት ነገር ዝንጀሮን ከባህር አሳን ከገደል አላባት ጎመን በአጓት አላባት ጆሮ በጡጫ አላንኮበር ሾላ ሜዳ አይገኝም አላንድ የላት ጥርስ በዘነዘና ትነቀስ ኣላዋቂ ለባሽ ልብስ አበላሽ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አላዋቂ አጉራሽ ኣፍ ያበላሻል አላዋቂ አጉራሽ አፍ ያበላሽ አላዋቂ ካረደው አዋቂ ያወራረደው አላዋቂ ካረዳው አዋቂ ያወራረደው አላዋቂ ዎርማፕ አድፍ ያወጣል አላውቅም አስገድሎ አያውቅም አላየናት እንዲያው ገበያ ናት Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra