Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እድል ፈንታ ጥዋ ተርታ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ እድሜ ያልመከረው ሽማግሌ ከውሀ የገባ አሞሌ እድሜ ካላነሰው ጊዜ ኣለው ለሰው እድሜና መስታወት አይጠገብም እድሜና ቁረንጮ ተበጣጥሶ ያልቃል አድሜና ጨርቅ ሲበጣጠስ ያልቅ አድሜና ጨርቅ በደህና አያልቅ እድር አስከ በጌምድር እጁ ተበትር አፋ ከነገር እጁን በሰንሰለት አግሩን በብረት እጄን በእጄ ቆረጥኩት አጄ ከበትር አፌ ከነገር እጅ ለነግር ያግዛል ልብ አንደ ንጉስ ያዛል እጅ ላፍ ሚዛኑ ነው ባፍ የገባ ለእጅ ሀይሉ ነው እጅ ሲነድ ልብ ይነድ አጅ አሾህን ይነቅሰዋል ጥጋብ ሞትን ያስረሳዋል እጅ አያጠቡት ያድፋል ልጅ እየነገሩት ያጠፋል እጅ ከልብስ ምላስ ከጥርስ እጅ ከበትር አፍ ከነገር (ይቆጠብ) Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra