Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ባል ነበር ይቻል ነበር ባልና ሚስት ሊተዋወቅ የሰርገኛ ልብ ይውለቅ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ባልን ወዶ ምጥን ፈርቶ ባርያና ቃርያ ጌታውን እንዳቃጠለ ይኖራል ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ባጎረስሁኝ ጣቴን ተነከስኩኝ ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ ባልዋን ጎዳሁ ብላ ትምህርት ቤት ገባች ባልዘፈንሽ ከዘፈንሽም ባላሳፈርሽ ባልዘፈንሽ ከዘፈንሽም ባላፈርሽ ባለጌን ካሳደገው የገደለው ይጽድቃል ቤተ ሰሪ የተሰረቀ ቦታ አይገዛም ብላ ያለው ቀርቦ ተሽከም ያለው ተከማችቶ ይጠብቀዋል ብልህ ሚስት ለባሏ አክሊል ናት ብልጥ ለብልጥ አይን ብልጥጥ ብልጥ ሲለግም አመድ በዱቄት ይለውጣል ብርሌ ከነቃ አይሆንም አቃ ብርቅና ድንቅ አላንድ ቀን አይደምቅ ብርድ ቢያብር ለቁርጥማት ይዳርጋል ብቀጥንም ጠጅ ነኝ Previous1234567Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra