Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ፍሬ በመስጠቱ ባልታወቀ ሾላ የወፎች ዝማሬ ቀደመ አሉ ፍቅር ሲጠና ቆሎ ያጓርሳል ፍቅርና ጉርሻ ካላስጨነቀ ኣያምርም ፍቅር ካለ ዘጠኝ ቂጣ ለባልና ሚስት ይበቃል ፍቅር ፍቅር ሲሉ ደሀ ሆነው ቀሩ ፍየል ሁለት ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍ ፍየል ላምስት ዶሮ ለባልና ለሚስት ፍየል መንታ ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ ኣንዱ ለወናፍ ፍየል መንታ ትወልድና አንዱ ለወናፍ አንዱ ለመጽሀፍ ፍየል ሲሰባ ሾተል ይልሳል ፍየል በልታ በበግ ኣበሰች ፍየል በልታ በበግ ኣሳበበች ፍየል ሲቀናጣ እናቱን ይሰራል ፍዬል በግርግር እናቱን ይሰራል ፍዬል በግርግር እናቱን ይሰር ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ፍየል ከቀዘነ ዲያቆን ከዘፈነ ፍየል የለኝ ከነብር ምን አጣላኝ ፍየልና ቀበሮ ምጥማጥና ዶሮ ፍየሏን እንደበግ Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra