Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ፈላ ነፈለ ተሞላ ጎደለ ፈረሰኛ ሲሮጥ እግረኛን ምን አቆመው ፈረሰኛ ሲሸሽ እግረኛን ምን አመጣው ፈረሰኛ የወሰደውን እግረኛ አይመልሰውም ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው ፈረስ ሲያጠብቅ ልጓም አይለቀቅ ፈረስ በራሪ በቅሎ ሰጋሪ ፈረስ ቢያነክስ አህያ ታጉዝ ፈረስ ቢጠፋው ኮርቻውን ገልቦ አየ ፈረስ አውቃለሁ ስገታ እወድቃለሁ ፈረስና ገብስ ያጣላል ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ፈረስ ጥሎ ይደነግጣል በቅሎ ጥሎ ይረግጣል ፈረስ ጥሎ ይደነግጣል አህያ ጥሎ ይረግጣል ፈረንጆች እንደመርፌ ይገቡ እንደዋርካ ይሰፋ ፈሩ ፈሩ ማጀት አሩ ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ ፈሪ ለናቱ ፈሪ ለናቱ ይገባል ፈሪ ለናቱ ጀግና ለጀግንነቱ 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra