Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጅብ እንኳን ጓደኛውን ይጣራል ጅብ አንኳን ጓደኛውን ይጠራል ጅብ እንደቁመቱ ልብ የለውም ጅብ እንዳባቱ ይዘርጥጥ ጅብ አንዳባቱ ይዘርጥጥ አህያ አንደአባቱ ይፈርጥጥ ጅብ አንዳገሩ ይጮሀል ጅብ እንዳገሩ ይጮሀል የደላው ሙቅ ያኝካል ጅብ አንደጉልበቱ ልብ የለውም ጅብ ታኮተኮተ ሰው ከተከተተ ጅብ ከሚበላህ በልተህ ተቀደስ ጅብ ካኮተኮተ ሰው ከተከተተ ጅብ ውሀ ሲጠጣ ታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ጅብ የኔ ነው ስለው ወናፌን ቀማኝ ጅብ ጥጆቹን ጠብቅ ሲባል ይጠፋብኛል አለ ጅብና ሽማኔ ከጉድጓድ አይወጡም ጅብና አህል ሳይተዋወቁ ይኖራሉ ጅብን ሊወጉ ካህያ ይጠጉ ጅብን ሲወጉ ባህያ ይጠጉ ጅብን ከምን መታኸው ከአፉ አሰፋሁለት Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra