Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጀማሪ ይጥፋ ሰካራም ይትፋ ጀምሮ የማይፈጽም ፈጭቶ የማያልም ጀምሮ ይጨርሳል ለጉሞ ይተኩሳል ጀምሮ ይጨርሳል አልሞ ይተኩሳል ጀምበር ሳለ አሩጥ አባት ሳለ አጊጥ ጀርባ ለባለቤቱ ባአድ ነው ጀርባዬን አሳከከኝ ተንጠራርቼ ማከክ ተሳነኝ ጀርባዬን እከከኝ ለኔ ራቀኝ ጀርባዬን እከክልኝ ለኔ ራቀኝ ጀግና የሚታወሰው ወይም ከሞተ ወይም ከተለየ በኋላ ነው ጀግናን ከደረቱ አበባን ከአናቱ ጃርት ያስደነገጠው ዱባ ይመስላል ጅል ስለላ ላይ ሄዶ ምግብ ቢቀርብለት ስለላ ላይ ነኝ ብሎ .አርፍ ጅምርን ለነገ አያሳዩም ጅምር ይጨረሳል ልጉም ይተኩሳል ጅራትና ሀሜት በሰተኋላ ነው ጅራትና ጉድ በስተኋላ ነው ጅራትና ጉድ ከወደኋላ ብቅ ይላል ጅራቷ ታደርሰኝ ካናቷ ጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra