Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለአውነት ማማ ለውሽት ጨለማ ለከለላ ጥላ ቢርብህ ብላ ለከሳሽ የለው መላሽ ለካህን ጥምቀት ለገበሬ ግንቦት ለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለው ለኮ መሳቢያ ወፍጮ ማላሚያ ለወሬ ሞትሁ ለወሬ ሞትሁ ለእህል ሰለፍኩ ለወሬ ወዳጁ ወሬ ለመነኩሴ ጥሬ ለወሬ የለው ፍሬ ለወሬ የለው ፍሬ ለአበባ የለው ገለባ ለወሬ የቸኮለ አናቱን በመንገድ ይረዳል ለወርቅ ያሉት አንገት ላሽክት ለወታደር ሰፊ መንደር ለወታደር ሰፊ መንደር ለወዲላ መልካም ዱላ ለወይዘሮ መልካም ዶሮ ለወደላ መልካም ዱላ ለወዳጅ የማር ወለላ ለጠላት አሜኬላ ለወዳጅና ለአይን ትንሽ ይበቃዋል ለወጡም አዘኑለት ከእንጀራውም ጉረሱለት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra