Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለጨለማ ጊዜ መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት ለጨቅጫቃ ሰው ከማበደር ይሻላል በጄ ማደር ለጭሰኛ መሬት ለሳር ቤት ክብሪት ለጾም ግድፈት ለበአል ሽረት ለጾም ግድፈት ለባል ሽረት ለፈረስህ አንገት ለጋሻህ እንብርት ለፈሪና ለንፋግ እያደር ይቆጨዋል ለፈሪ ሜዳ አይነሱም ለፈሪ ምድር አይበቃውም ለፈሪ ይበቃል ፍርፋሪ ለፈሪ ስጠው ፍርፋሪ ለፋሲካ የተዳረች ሁል ጊዜ የፋሲካ ይመስላታል ለፍቅር ብተተኛ ለጠብ አረገዘች ለፍቅር ብተኛት ለጠብ አረገዘች ለፍቅር የለውም ድውር ለፍየል ቆላ ለሙክት ባቄላ ለፍየል ህመም በሬ ማረድ ለፍየል ስም አውጣ ቢለው ሞት አይደርስ አለው ሊበሉ የፈለጉትን አሞራ ስሙን ይሉታል ጅግራ ሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra