Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ ሊወጋ የመጣ ጌታዬ ቢሉት አይመለስም ሊያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ ሊያስቡት አይገድም ሊጣላ የመጣ ሰብብ አያጣም ላህያ ፈስ ኣፍንጫ ኣይዙለትም ላህያ ማር አይጥማት ላህያ ማር አይጥመውም ላህያ ያልከበደው ለመጨኛ ከበደው ላለው ቅንጭብ ያረግዳል ላለው ይጨመርለታል ላለፈ አይጸጸቱም ለሚመጣው አይበለጡም ላለፈው አይጸጸቱም ለሚመጣው አይበለጡም ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም ላለፈው ክረምት ውሀ ማቆር አይቻልም ላለፈው ጸሎት ከንቱ ጩኸት ላሊበላ ሄደሽ ከህንጻው ብትሰፍሪ አይገኝም ጽድቅ አለ ባህሪ ላሊበላ አደራውን አይበላ ላሊበላ የቃሉን አይበላ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra