Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ላያዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት ላይቀርልኝ እዳ በጊዜ ልሰናዳ ሌባ ላመሉ ቅድመ አውቅና ኣገኘ ሌባ ላመሉ ንግድ ይላል ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል ሌባ አናት ልጇን አታምንም ሌባን ሌባ ቢሰርቀው እንዴት ይደንቀው ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት ልብስህን በውሀ ገንዘብህን በድህ ልብ ካላየ አይን አያይም ልብ ካላየ አይን አይፈርድም ልትደርቅ የደረሰች ምንጭ ጭልጭል ትላለች ልትሰራ ሂዳ ተላጭታ መጣች ልጅም ከሆነ ይገፋል ድንችም ከሆነ ይጠፋል ልጅ ለናቷ ምጥ አስተማረች ልጅ ምን ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም ልጅ ሳለህ አጊጥ ሞል ሳይዘጋ ሽምት ልጅ ቢያኮርፍ ቁርሱ እራት ይሆናል ልጅና እሳት ባለቤቱ ያጠፋዋል ልጅን አሳዳጊ አሳትን ውሀ ያጠፋዋል Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra