Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለመስማት የፈጠንህ ለመናገርና ለቁጣ የዘገየህ ሁን ለመስማት የፈጠንህ ለመናገር የዘገየህ ሁን ለመስራት የሚያፍር መብላት አይደፍርም ለመስራት ያፈረ ለመብላት ደፈረ ለመስጠት አለመቸኮል ከሰጡም ወዲያ አለመጸጸት ለመነኩሴ መልካም ሎሌ ለመታማት መፍራት ለመከራ ያለው መነኩሴ ዳዊቱን ሽጦ አህያ ይገዛል ለመከራ የጣፈው ቢነግድ አይተርፈው ለሙት የለው መብት ለሚመለከት ለሚያየው ሞት ቅርብ ነው ለሚስት ያጎርሷል ለተመታ ይክሷል ለማረም ማን ብሎት ሲሰራው ግን ግድፈት ለማን አለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሀ አለው ለማን ይፈርዱ ለወደዱ አይደለም ለወለዱ ለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልም ለማኝ አያማርጥም ማር አይኮመጥጥም ለማየት የፈለገ አይኑን ይገልጣል ለማያቅህ ታጠን ብሎሀል ሀሰን ለማያውቅ ፎገራ ዱሩ ነው Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra