Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሎሌ ያገለገለውን ይቆጥራል ጌታ ያስቀየመውን ያስባል ሎሌና አሞሌ ካዘዙት ይውላል ሎሚ ካልመጠጡት አምቧይ ነው ሎሚ ካልመጠጡት አምቧይ ዳቦ ካልገመጡት ድንጋይ ሎሚና ትርንጎ ሞልቶልህ ባገር አንቧይ ታሽታለህ የድሀ ነገር ሎሚና ትርንጎ ሞልቶ ባገር አንቧይ ያሽታል አወይ የድሀ ነገር ሎሚ ቢያብብ ቢኖርና መልካም ሽታ ቢሰጥ መኮምጠጡን አይተውም Previous12345678910111213141516171819202122 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra