Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለተሟጋች መዘዘኛ የዳኛ ትእግስተኛ ለተረታው ያበደረ እሳት ጨመረ ለተራበ ግብር ለተበደለ ነገር ለተራበ በግብር ለተበደለ በነገር ለተራበ ቂጣ ለተጠማ ዋንጫ ለተሽሽገ ምግብ የተሽሽገ ሆድ አይጠፋለትም ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል ለተሾመው ይመሰክሩለታል ለተሻረው ይመሰክሩበታል ለተሾመ ይመሰክሩለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ለተባባሰው ማጭድ አታውሰው ለተንኮለኛ ሲሉ ይሰበስባሉ ለቅን ይፈርዳሉ ለተወገረ የማያዝን አንብርት የለውም ለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ ለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ አይቻልም ለቸኮለ ሰው ዋንጫ አስጨብጠው ለችግር የፈጠረው ቢነግድ አይተርፈው ለነገረኛ ሰው ጀርባህን ስጠው ለነገረኛ ነገር ተውለት ለሆዳም እህል አቅርብለት ለኔ ነግ በኔ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra