Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለሀምሳ ጋን አንድ አሎሎ ለሀምሳ ጋን አንድ አሎሎ ይበቃል ለሀብት መትጋት ሰውነትን ያከሳል ገንዘብን ማሰብ እንቅልፍ ይነሳል ለሀጥአን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል ለሁሉም ጊዜ አለው ለሂያጅ የለውም ወዳጅ ለህልም ምሳሌ የለውም ለሆዳም ሰው ማብላት ውቅያኖስን ለመደልደል መቃጣት ለሆዳም በሬ ገለባ ያዝለታል ለሆዳም በሬ ጭድ ያዝለታል ለሆዳም በሬ ቫት ተከፈለ ለሆዳም በቅሎ ጭድ ያዝለታል ለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ ለሆድ ቁርጠት ብላበት ለራስ ምታት ጩህበት ለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ ለላሙ መንጃ ለሸማው መከንጃ ለላም ቀንዷ አይከብዳትም ለላም ከጥጃዋና ከአላቢዋ ማን ይቀርባታል ለላም የሳር ለምለም ለላም ጥጃዋ ለአህያ ውርንጭላዋ 12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra