Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት ንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት (አንድ ነው) ንጋትን ዶሮ ያውቃል ወፍ ያረጋግጣል ንጋትን አውራ ዶሮ ያውቃል ወፍ ያረጋግጣል ንጋትና ጥራት አያደር ይታያል ንጉስ የሰቀለው አንበሳ የሰበረው ንፋግ ለግሶ ቢሰጥ አጁ ይንቀጠቀጥ ንጉስ የወደደው ዘመን የወለደው ንጉስ ያላቸው ንቦች ማር ይበላሉ ንጉስ የሌላቸው ዝንቦች ጥንብን ይልሳሉ ንጉስ ይሞግትልህ ንጉስ ኣይሞግትህ ንግግር ሲበዛ ይጠፋል ማር ሲበዛ ያስተፋል ንፍጥ ለባለቤቱ ቅቤ ነው ኖረሽ አልጠቀምሽን ሞተሽ አለቀቅሽን ኖሮ ኖሮ ከሞት ዞሮ ዞሮ ከቤት Previous12345678910 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra