Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል ቀስ በቀስ አባይም ዝናብ ይሆናል ቀበሮ ናት የገጠሩዋ ሚዳቋ ናት የሰፈሩዋ ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች ቀበቶ ለማፈኛ ሰንሰለት ለማቆራኛ ቀበኛ ማሰሪያውን በልቶ ያሳጥራል ቀበኛ ከብት ዋጋውን ያደርስ ቀባሪ በፈጣሪ ቀብረው ሲመለሱ እግዜር ይማርዎ ቀብሮ የሚመለስ የሚመለስ አይመስለውም ቀኑ የጨለመበት መንገዱ ዘንግ ነው ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ቀናውን ብነግራት ውልግድግዱን አለች ቀን ስው መስሎ ማታ ጅራት አብቅሎ ቀን ሲከፋ በግ ይነክሳል ቀን ሲጥለው ሁሉ ይጠላው ቀን ሲገለበጥ ውሀ ወደ ላይ ይፈሳል ቀን ሲደርስ አምባ ይፈርስ ቀን ሳይቆጥሩ ውሻ ሳይጠሩ ደረሰ በእግሩ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra