Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቁራ ሲነጣ አህያ ቀንድ ያወጣ ቁራ ስሙን የጠራ ቁርበት ምን ያንቋቋሀል ቢሉት ባያድለኝ ነው እንጂ የነጋሪት ወንድም ነበርኩ አለ ቁርበት ምን ያንጓጓሀል ቢሉት ባያድለኝ ነው አንጂ የነጋሪት ወንድም ነበርኩ አለ ቁርጥማት ቢያብር አልጋ ላይ ያማቅቃል ቁርጥ ያጠግባል ተስፋ ያታልላል ቁቅም ከፈስ ተቆጠረች ቁና ለመስፈሪያ ብርብራ ለማስከሪያ ቁንጥጫ ይሻላል ከግልምጫ ቁንጫ ለትልቅ ሰው ይበረታል ይባላል ቁንጫ መሄድ ሳትማር መዝለል ትማራለች ቁንጨ ሞኝ ናት ቀን ትበራለች ተለቃቅማ ታልቃለች ቁንጫ ውሀ ወረጅ ቢሏት ስፈናጠር የሰው ዶጮ አሰብር አለች ቁጥቋጦም ሲያድግ ዛፍ ይሆናል ቁጥቋጦ ሲያድግ ዛፍ ይሆናል ቁጥቋጦ ያለዛፍ አይሆንም ቁጩና ብስጩ አልማችሁ ፍጩ ቁጭትና መረቅ ለጊዜው ይጣፍጣል ቁጭትና መጠጥ ለጊዜው ይጣፍጥ ቁፍ ቁፍ አሰኘሽ እንደቄብ ዶሮ ለመከራ ላሳርሽ ኖሮ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra