Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቅማል እንኳን ባቅሟ ጥብጣብ ታስፈታለች ቅማል ውሀ ውረጅ ቢሏት ስንዳሰስ ለመቼ ልደርስ ቁንጫ ውሀ ውረጅ ቢሏት ስፈናጠር የሰው ዶጮ አስብር አሉ ቅማል በጥፍር ቢድጧት ራስ ደህና አለች ቅማል ከአካላት ምስጢር ከቤት ቋንጣና ባለሟል ሳያር አይቀርም ቅዝምዝም ወዲያ ፍየል ወዲህ ቅርብ ያለ ጠበል ልጥ ይነከርበታል ቅርናታም ለቅርናታም ሰንቡሌ ሰንቡሌ ይባባላል ቅርንጫፋ እንደዛፋ ቅቤ መዛኝ ድርቅ ያወራል ቅቤ ሲለግም ወስፌ አይበሳውም ቅቤ ተነጥሮ ለመብላት ያባት የናት ቅቤና ቅልጥም ወዴት ግጥምጥም ቅቤ ይፍሰስ ከገንፎ አይተርፍ ቅቤ ይፍሰስ ከገንፎ አይለፍ ቅል በአገሩ ድንጋይ ይሰብራል ቅናት ያደርሳል ከሞት ቅናት ጥናት አያገናኝ ካባት ከናት ቅናት ጥናት አይገኝም ከናት ካባት Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra