Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሲጠሩት ወዴት ሲልኩት አቤት ሲጠባ ያደገ ጥጃ ቢይዙት ያጓራል ሲገደገድ ያልበጀው ሲወቀር አሳት ፈጀው ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት ሳትወልድ ብላ ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል ሳያውቁ የቆረጡት አበባ የፈለጉት ቀን ይደርቃል ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡ ሳይሰሙ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ሳይቃጠል በቅጠል ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች ሳይቸግር ጤፍ ብድር ሳይቸግር ጤፍ ብድር መከበር በከንፈር ሳይቸግር ጤፍ ብድር በስተርጅና ሙሽርና ሳይከካ ተቦካ ሳይደግስ አይጣላም ሳይጠሩት አቤት የሰይጣን ጎረቤት ሳይጠሩት ወይ ባይ ሳይሰጡት ተቀባይ ሴቱ ሲበዛ ጎመን ጠነዛ Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra