Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል ጨዋነሽ ቢሏት ሳቁ ገደላት ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውሩሀል ጨጓራ ለመፍጨት አንጀት ለመጎተት በለው ዋተት ዋተት ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን ካልሲ የሌለው አለና ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና ጭድ ይዞ እሳት ሳል ይዞ ስርቆት ጭድ ይዞ ወዘት ሳል ይዞ ስርቆት 1 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra