Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተምሮ ያላስተማረ ዘርቶ ያላጠረ ተሞተች ሚስቴ ምን አለኝ ካማቴ ተሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል ተረታን እንዳይሉ ይግባኝ ይላሉ ተረቴን መልስ አፌን በዳቦ አብስ ተረት ለነገር ይሆናል መሰረት ተራራ ለጥናት ውሀ ለጥማት ተራስ በላይ ንፋስ ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ ተርጅናና ተሞት ቢሸሹ አያመልጡ ተሰብሮ ቢጠገን እንደነበረ አይሆን ተሰብሮ ቢጠገን እንደድሮው አይሆን ተሰው አለሁ ብዬ ከጅብ ተዳብዬ ተሰው አለሁ ብዬ ከጅብ ጋር ተዳብዬ ተሰግዳዳ ቦታ ታዳጊ ጌታ ተስስታም አንድ ያንቀው አንድ ይወድቀው ተስፋ መስጠት አዳ መግባት ተስፋ መስጠት አያዩ እዳ መግባት ተስፋ ርቆ የተሰቀለ ዳቦ ነው ተስፋ ቆርጦ አንድ ላይ ከመቆም ይሻላል በተስፋ ሲጓዙ መክረም Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra