Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት ጠርጥር በገንፎ ውስጥ እንዳለ ስንጥር ጠበንጃ ራሱ መቶ ራሱ ይጮሀል ጠንቋይ ለራሱ አያቅም ጡጥም ከፈስ ተቆጠረች ጤፍ ከአቅሙ እንክርዳድ ከፈለ ጤፍ ከዘመዷ ጎታ ትሞላ ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂው ጥርስና ከንፈር ሲደጋገፍ ያምር ጥርስ የሌላት ጥርስ ያላትን ነክሳ አነካከስ ታስተምራለች ጥቂት ያለው ሁሉ ብርቁ ነው ጥንቸልም ለሆዷ ዝሆንም ለሆዱ አብረው ውሀ ወረዱ ጥይትና ማጣትን ተኝቶ ማሳለፍ ነው ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሄድ በጎድጓዳ ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሮጥ በጎድጓዳ ጥጋበኛ ከርከሮ የነፍጠኛ ጎጆ ይታከካል ጥጋበኛንና ውሀ ሙላትን ቁመህ አሳልፈው ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ 12 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra