Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ወልዶ ኣይስም ዘርቶ አይቅም ወረቱን የተቀማ ነጋዴ ዋግ የመታው ስንዴ ወሬኛ ሚስት ዘርዛራ ወንፊት ወራጅ ውሀ አይውሰድህ ሟች ሽማግሌ አይርገምህ ወሬ ቢነግሩህ መላ ጨምር ወሬ ቢያበዙት ባህያ አይጫንም ወርቅ የያዘ ቀበዝባዛ እህል የያዘ ፈዛዛ ወርቅ የጫነች አህያ ስትገባ የማይፈርስ ግርግዳ የለም ወስፌ ቢለግም ቅቤ አይወጋም ወንዝ ለወንዝ መቀደስ ያረፈ ሰይጣን መቀስቀስ ወንዝ ለወንዝ ሩዋጭ የሰው በግ አራጅ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ አንዳባቱ ስጡት አመልማሎ ይፍተል አንደናቱ ወንድ ልጅ እና ቢላዋ ጮማ ይወዳሉ ወንድ ሊበላ የሴት ሌባ ወንድ ልጅ በተሾመበት ሴት ልጅ ባገባበት ወንድ ልጅ ለፈረስ ሴት ልጅ ለበርኖስ ወንድ ልጅ አንድ ቀን አንደ አባቱ አንድ ቀን እንደ እናቱ ወንድ ባለ በእለት ሴት ባለች በዓመት ወንድ እንደያዙት ነው ወንድ ከዋለበት ከብት ከተስማራበት 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra